1 ዜና መዋዕል 14:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኤሊሳማ፥ ኤሊዳሄ፥ ኤሊፋላት ተብለው ይጠሩ ነበር። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኤሊሳማ፣ ኤሊዳሄ፣ ኤሊፋላት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኤሊሻማዕ፥ ቤኤልያዳና ኤሊፌሌት ተብለው የሚጠሩት ናቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኤሊሳማ፥ በለዓዳ፥ ኤሊፋላት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኤሊሳማ፥ ኤሊዳሄ፥ ኤሊፋላት። |
ፍልስጥኤማውያንም ዳዊት በእስራኤል ሁሉ ላይ ንጉሥ ሆኖ እንደተቀባ ሰሙ፥ ፍልስጥኤማውያንም ሁሉ ዳዊትን ሊፈልጉ ወጡ፤ ዳዊትም በሰማ ጊዜ እነርሱን ሊወጋቸው ወጣ።