የዳን ነገድ መሪ፣ የዩግሊ ልጅ ቡቂ፤
ከዚህ በኋላ ወደ እርሱ ቀርበው እንዲህ አሉት፤ “እዚህ ለከብቶቻችን በረቶች፣ ለሴቶቻችንና ለልጆቻችን ከተሞች መሥራት እንወድዳለን፤
ከብንያም ነገድ፣ የኪስሎን ልጅ ኤልዳድ፤
የዮሴፍ ልጅ የምናሴ ነገድ መሪ፣ የሱፊድ ልጅ አኒኤል፤