ከአቦት ተነሥተው በሞዓብ ዳርቻ በምትገኘው በዒዮዓባሪም ሰፈሩ።
እስራኤላውያን ተጓዙ፤ በአቦትም ሰፈሩ፤
ከዚያም ከአቦት ተነሥተው፣ በፀሓይ መውጫ ትይዩ ባለው የሞዓብ ምድረ በዳ በዒዮዓባሪም ሰፈሩ።
ከፋኖን ተነሥተው በአቦት ሰፈሩ።
ከጋይም ተነሥተው በዲቦንጋድ ሰፈሩ።