ከሲና ምድረ በዳ ተነሥተው በራፍቃ ሰፈሩ።
መላው የእስራኤል ማኅበር ከሲና ምድረ በዳ ተነሥቶ እግዚአብሔር እንዳዘዘው ከስፍራ ወደ ስፍራ ተጕዞ በራፊዲም ሰፈረ፤ ነገር ግን ሕዝቡ የሚጠጡት ውሃ አልነበረም።
ከቀይ ባሕር ተነሥተው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ።
ከራፍቃ ተነሥተው በኤሉስ ሰፈሩ።