736 ፈረሶች፣ 245 በቅሎዎች፣ 435 ግመሎችና
ይህም 7,337 ከሚሆኑት ከወንዶችና ከሴቶች አገልጋዮቻቸው በተጨማሪ ነው፤ 245 ወንዶችና ሴቶች መዘምራን ነበሯቸው።
6,720 አህዮችም ነበሯቸው።