ከኢዮአብ ዘሮች የይሒኤል ልጅ አብድዩና ከርሱ ጋራ 218 ወንዶች፤
የኢያሱና የኢዮአብ ዘር የሆኑት የፈሐት ሞዓብ ዘሮች 2,812
ከባኒ ዘሮች የዮሲፍያ ልጅ ሰሎሚትና ከርሱም ጋራ 160 ወንዶች፤
ከሰፋጥያስ ዘሮች፣ የሚካኤል ልጅ ዝባድያ፣ ከ80 ወንዶች ጋራ፤
የኢያሱና የኢዮአብ ዘር የሆኑት የፈሐት ሞዓብ ዘሮች 2,818