ከባኒ ዘሮች የዮሲፍያ ልጅ ሰሎሚትና ከርሱም ጋራ 160 ወንዶች፤
ከቤባይ ዘሮች የቤባይ ልጅ ዘካርያስ ከርሱም ጋራ 28 ወንዶች፤
ከኢዮአብ ዘሮች የይሒኤል ልጅ አብድዩና ከርሱ ጋራ 218 ወንዶች፤