የየዕላ፣ የደርቆን፣ የጌዴል ዘሮች፤
የሰሎሞን አገልጋዮች ዘሮች፦ የሶጣይ፣ የሶፌሬት፣ የፍሩዳ ዘሮች፤
የሰፋጥያስ፣ የሐጢል፣ የፈክራት ሐፂቦይምና፣ የአሚ ዘሮች፤
የየዕላ፣ የደርቆን፣ የጌዴል ዘሮች፣