የሕልቃና ዘሮች፤ አማሢ፣ አኪሞት።
ልጁ ታሐት፣ ልጁ ኡርኤል፣ ልጁ ዖዝያ፣ ልጁ ሳውል።
ልጁ ሕልቃና፣ ልጁ ሱፊ፣ ልጁ ናሐት፣
የቆሬ ወንዶች ልጆች፣ አሴር፣ ሕልቃናና አብያሳፍ ነበሩ፤ እነዚህ የቆሬ ነገድ ጐሣ ናቸው።