ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 6:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እግዚአብሔር ኀይልን ሰጥትዋችኋልና፤ ግዛታችሁም ከልዑል ዘንድ ነው፤ ምግባራችሁንም የሚመረምር እርሱ ነው፤ ምክራችሁንም ይመረምራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ነጻነትን የሰጣችሁ ጌታ፥ ኃይልንም ሰጥቷችኋልና፤ እርሱ ራሱ ድረጊቶቻችሁን ይመረምራል፤ ዕቅዶቻችሁንም ይከታተላል። ምዕራፉን ተመልከት |