ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 5:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ያንጊዜ ጻድቁ፦ መከራ ባጸኑበትና ድካሙን በካዱ፥ ነገሩንም በናቁ ሰዎች ፊት በብዙ መገለጥ ይቆማል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ጻድቁ ግን በድፍረት ይቆማል፤ ጨቋኞቹን ግንባሩን ሳያጥፍ ይመለከታል፥ ስላሳለፈው መከራም አያስብም። ምዕራፉን ተመልከት |