Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 18:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 በጻ​ድ​ቃ​ንህ ዘንድ ግን ታላቅ ብር​ሃን ነበር፥ እነ​ዚያ ቃላ​ቸ​ውን ይሰሙ ነበ​ርና፥ መል​ካ​ቸ​ውን ግን አያ​ዩም ነበ​ርና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ላንተ ቅዱሳን ግን በጣም ታላቅ ብርሃን ነበር፤ የሚሰሟቸው ነገር ግን የማያያቸው ግብጻውያን እነርሱ ሥቃይ ያልደረሰባቸው በመሆኑ ዕድለኞች ይሏቸዋል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 18:1
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች