ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እነዚህን ግን ብቻቸውን ይወስዳቸው ዘንድ ያለው የጨለማ ምሳሌ የሆነው የሌሊት ክብደት ሰወራቸው፥ እነርሱ ራሳቸውም ለራሳቸው ከጨለማ የጸኑ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 መላው ዓለም በቀን ብርሃን ደምቆ፥ ያለ ምንም ችግር ሥራውን ይሠራ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |