ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 1:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ስለዚህ ከሚነገር ከዐመፃ ነገራቸው ምንም ከእርሱ አይሰወርም። ሥራውን በመግለጥ ፍርዱ አይተላለፈውምና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ስለዚህ ክፉ ቃል የሚናገር ከእርሱ አይሰወርም፤ ደም መላሿ ፍትሕም ለፍርድ ስትገለጥ አታልፈውም። ምዕራፉን ተመልከት |