ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 9:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ድሆች ሰዎች በምሳሕ ጊዜ ይኑሩ፤ ክብርህም እግዚአብሔርን በመፍራት ይሁን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጻድቃኖች ካንተ ጋር የሚመግገቡ ጓደኞችህ ይሁኑ፤ ኩራትህ እግዚአብሔርን በመፍራት ይሁን። ምዕራፉን ተመልከት |