ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 8:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ዋጋህ እንዳይጠፋብህ፥ ለሰው ሁሉ የልብህን ምሥጢር አትግለጥ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ለማንም ልብህን አትግለጥ፤ መልካም ተግባሮቻቸውም ላይ አትተማመን። ምዕራፉን ተመልከት |