ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 8:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እንዴት እንደሚደርስብህ አታውቅምና፥ ጉዳይህን በባዕድ ፊት አትናገር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ምን እንዲሆን አታውቅምና በእንግዳ ፊት ምሥጢር አታውጣ። እንግዳው እንዴት ሊጠቀምበት እንደሚችል አታውቅምና። ምዕራፉን ተመልከት |