ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 7:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ስጦታ በሕያው ሁሉ ፊት ጸጋ አለው፥ ስለ ሞተ ሰውም ምጽዋት መስጠትን አትተው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ደግነትህ ለሕያዋን ሁሉ ይድረስ፤ ለሞቱት እንኳ ከምታደርገው አትታቀብ። ምዕራፉን ተመልከት |