|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 7:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በረከትህ ፍጽምት ትሆን ዘንድ እጅህን ለድሃ ዘርጋ።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 በረከትህ ፍጹም እንዲሆን ለድሆች እጅህን ዘርጋ።ምዕራፉን ተመልከት |