ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ይሠዋ ዘንድ፥ የበጎ መዓዛ መታሰቢያም ሊሆን ዕጣንን ያጥን ዘንድ፥ ለሕዝቡም ኀጢአታቸውን ያስተሰርይላቸው ዘንድ ከሕያዋን ሁሉ እርሱን መረጠ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ለሕዝቡ ኃጢአት ስርየት ዕጣንና ሽቶን በመታሰቢያነት፥ መሥዋዕቶችንም ለጌታ ያቀርብ ዘንድ፥ ከነበሩት ሁሉ እርሱን መረጠው። ምዕራፉን ተመልከት |