ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 44:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዘራቸው ፈጥኖ ይቆማል፥ ልጆቻቸውም በእነርሱ ፋንታ ናቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ዘሮቻቸው ትእዛዛቱን ያከብራሉ፤ የልጅ ልጆቻቸውም የእነርሱን ፈለግ ይከተላሉ። ምዕራፉን ተመልከት |