ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 44:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ያማረች ርስታቸውም ከልጆቻቸው ጋራ ለዘለዓለም ጸንታ ትኖራለች። ልጆቻቸውም በሥርዐታቸው ይኖራሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በዘራቸም መልካም ውርስ፥ የሆኑትን ልጆቻቸውን ያገኛሉ። ምዕራፉን ተመልከት |