ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በትእዛዙ በረድ ይዘንባል፤ መብረቅም በፈቃዱ ፈጥኖ ይወርዳል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በትእዛዙ በረዶ ይወርደል፤ መብረቁንም እንዲወነጨፍ ያደርጋል። ምዕራፉን ተመልከት |