ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የምትሠራውን ሁሉ በቍጥር፥ በመስፈሪያና በሚዛን አድርግ፤ ያገባኸውና ያወጣኸው፥ የሰጠኸውና የተቀበልኸው ሁሉ በጽሑፍ ይሁንህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከዕቃ ቤት የሚወጣው ሁሉ በቁጥጥርና በሚዛን ይሁን፤ ወጪዎችና ገቢዎች ጽሑፍ ይመዝገቡ። ምዕራፉን ተመልከት |