ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በክፉ ሴት ላይ ቍልፍ መያዝ መልካም ነው፤ ብዙ እጆች ካሉበት ዘንድም በቍልፍ አኑር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሚስትህ ሁሉን ማወቅ የምትሻ ከሆነ፥ ማሸጊያህን መጠቀም ያስፈልጋል፤ በርካታ እጆች ባሉበትም ንብረትህን ቆልፍ። ምዕራፉን ተመልከት |