ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ለሰው ሁሉ ስለ መልኩ አታድላለት፤ በሴቶችም መካከል አትግባ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ስለ ቁንጅናው ብላችሁ ወንድ አትመልከቱ፤ ከሴቶችም ጋር አትቀመጡ፥ ምዕራፉን ተመልከት |