ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የሞትን ፍርድ አትፍራ፤ ከአንተም በፊት የነበሩትንና ከአንተም በኋላ የሚነሡትን አስባቸው። የእግዚአብሔር ፍርድ በሰው ሁሉ ላይ ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የሞትን ፍርድ አትፍሩ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን፥ ከኋላችሁም የሚመጡትን አስቡ። ምዕራፉን ተመልከት |