ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንግዲህ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለምን ትነቅፋለህ? ዐሥር ዓመት፥ መቶ ዓመት፥ ሺህ ዓመትም በሕይወት ብትኖር፥ ከሞት ጋራ ክርክር የለህም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ለፍጡራን ሁሉ የእግዚአብሔር ፍርድ ይህ ነው፤ መልካም የሆነውን እርሱ ያውቃልና። ስለምን የእርሱን ፈቃድ እንቃወማለን? ለዓሥር፥ ለመቶ ወይም ለሺህ ዓመታት በሕይወት ብትኖር ዕድሜህን በሲኦል ውስጥ አትጠየቅበትም። ምዕራፉን ተመልከት |