ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሰዎችን በበጎም፥ በክፉም ትፈትናቸዋለችና፥ ወደ ፈጣሪው ወደ እግዚአብሔር ይሄድ ዘንድ፥ በልዑልም ፊት ይጸልይ ዘንድ ልቡን ይመልሳል፤ አፉንም ይከፍታል፤ ይለምናልም፤ ስለ ኀጢአቱም ይናዘዛል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ንጋት ላይ በንጹሕ ልቡ ወደ ፈጣሪው ወደ እግዚአብሔር ፊቱን ይመልሳል፤ በልዑል እግዚአብሔር ፊት ልመናውን ያቀርባል፥ አፉንም የሚያሟሸው በጸሎት ነው፥ ስለ ኃጢአቱም ይቅርታን ይለምናል። ምዕራፉን ተመልከት |