ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ነገር ግን ገናና የሆነው እግዚአብሔር ከፈቀደ፥ የጥበብንም መንፈስ ካሳደረበት፥ እርሱ የጥበቡን ነገር ያፈልቃል፤ በጸሎቱም ለእግዚአብሔር ይገዛል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የታላቁ እግዚአብሔር ፈቃድ ይህ ከሆነ፤ እርሱ በእውቀት መንፈስ ይሞላል፥ የጥበብን ቃላት ያዘንበል፥ በጸሎቱም እግዚአብሔርን ያመሰግናል። ምዕራፉን ተመልከት |