ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በመኳንንትም መካከል ትጠቅማለች፤ በአለቆችም መካከል ትታያለች፤ ልዩ ወደ ሆኑ ወደ አሕዛብም ሀገር ትገባለች፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ልዑላኑን ያገለግላል፥ መሪዎች ባሉበትም አይጠፋም። ወደ ውጭ ሀገሮችም ይጓዛል፥ የሰውን ደግነትና ክፋት ጠንቅቆ ያውቃል። ምዕራፉን ተመልከት |