ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የሰው የመፍቅዱ ሁሉ መጀመሪያ፥ ውኃ፥ እሳት፥ ብረት፥ ጨው፥ እህል፥ ስንዴ፥ ማር፥ ወተት፥ ወይን፥ ዘይትና ልብስ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ለሰው ሕይወት አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች፥ ውሃና እሳት፥ ብረትና ጨው፥ የስንዴ ዱቄት፥ ወተትና ማር፥ የወይን ጭማቂ፥ ዘይትና ልብስ ሲሆኑ፥ ምዕራፉን ተመልከት |