ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በጎ ነገር ከጥንት ጀምሮ ለበጎ ሰዎች ተፈጠረች፤ እንደዚሁ ክፉ ነገርም ለኃጢአተኞች ተፈጠረች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 መልካሙ ሁሉ ለደጋጐች፥ መጥፎው ሁሉ ለክፉዎች የተፈጠረ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |