ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የጻድቅ መንገዱ የቀና ነው፤ የኃጥእ መንገድ ግን ዕንቅፋት ነው፤ ውኃውንም የሚለውጠው፥ ጨውም የሚያደርገው እርሱ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 መንገዶቹ ሁሉ ለጻድቃን የተስተካከሉ፥ ለኃጥአን በመሰናክል የተሞሉ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |