ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ይህ ሁሉ ለጻድቃን ሰዎች በረከታቸው ነው፤ እንደዚሁም ሁሉ በኀጢአተኞች ሰዎች ወደ ክፉ ይመለስባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 እነኚህ ሁሉ ለጻድቃን ጥሩ፤ ለኃጢአተኞች ግን መጥፎ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |