ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ነገርን መስሎ በመናገር አይኖሩም፤ ነገር ግን ያገርን ፈቃድ ያጸናሉ፤ ጸሎታቸውም በሥራቸው ይራቀቁ ዘንድ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ባህላቸው ወይም ፍርዳቸው የሚመረጥ አይደለም፤ ከፈላስፎችም ዘንድ አዘውትረው አይቀርቡም፤ የምድርን ወጋግራዎች ይደግፋሉ፤ ጸሎታቸውም ስለ ሥራቸው ነው። ምዕራፉን ተመልከት |