ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ያለ እነርሱም ሀገር መኖር አትችልም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 አንዲት ከተማ ያለእነርሱ ሰው ሊኖርባት አይችልም፤ በዚያም ሰፈር ማድረግ፥ መጓዝም አይቻልም። ምዕራፉን ተመልከት |