ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ድኅነት እንደሌለባት ዕወቅ፤ ራስህንም ትጎዳለህ፥ ታሳዝናለህ፥ የምትጠቅመውም ነገር የለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 መመለስ እንደሌለ አትዘንጋ፤ ሟቹን ማዳን አትችልም፤ ራስህንም ትጐዳለህ። ምዕራፉን ተመልከት |