ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በመልካም ቀን ጊዜ ክፉ ይረሳል፤ በክፉ ቀንም ጊዜ መልካም ይረሳል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በደስታ ቀን ክፉ ነገር ይረሳል፤ በመከራ ቀን ደስታ አይታወስም። ምዕራፉን ተመልከት |