ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ለራሱ የሚነፍግ ለማን ቸር ይሆናል? ሰውነቱን የማያዘጋጃትን ሰውስ ማን ያመሰግነዋል? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እራሱን የሚጎዳውን ማን ይቀበለዋል? እራሱንስ የሚጠላውን ማን ያከብረዋል? ምዕራፉን ተመልከት |