ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የሰው ዘር የጐሰቈለ ዘር ነው፥ ጐስቋላው ዘር ማንነው? የእግዚአብሔርን ትእዛዝ የማይጠብቁ ሰዎች ዘር አይደለምን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሹም በወንድሞቹ መካከል ይከበራል፤ እግዚአብሔርን የሚፈሩ በእግዚአብሔር ዘንድ ይከበራሉ። ምዕራፉን ተመልከት |