ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ትዕቢት የኀጢአት መጀመሪያ ናት፤ በአጸናትም ሰው ላይ ርኵሰትን ታበዛበታለች፥ ስለዚህም እግዚአብሔር የትዕቢተኞችን ፍዳ ይገልጣል፥ ፈጽሞም ያጠፋቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የትዕቢት መጀመሪያው ኃጢአት በመሆኑ፥ በሱ የሚጸና አሰቃቂ ጥፋት ይመጣበታል፥ እግዚአብሔርም በነኝህ ሰዎች ላይ ያልታሰበ ቅጣትን ያወርዳል፥ ያጠፋቸውማል። ምዕራፉን ተመልከት |