መዝሙር 94:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ወደ ዕረፍቴም እንዳይገቡ በቍጣዬ ማልሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እግዚአብሔር የሰው ሐሳብ ከንቱ እንደ ሆነ ያውቃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሰዎች ሐሳብ ከንቱ እንደሆነ ጌታ ያውቃል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እግዚአብሔር የሰዎችን ሁሉ ሐሳብና፥ ከንቱነታቸውን ያውቃል። ምዕራፉን ተመልከት |