መዝሙር 86:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በአንቺ የሚኖሩ ሁሉ ደስ እንደሚላቸው ይነግራቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 አንተ ስለምትመልስልኝ፣ በመከራዬ ቀን ወደ አንተ እጣራለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ትመልስልኛለህና በመከራዬ ቀን ወደ አንተ እጠራለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 አንተ ለጸሎቴ መልስ ስለምትሰጥ በመከራ ጊዜ ወደ አንተ እጮኻለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |