መዝሙር 77:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የሚመጣ ትውልድ የሚወለዱም ልጆች ያውቁ ዘንድ፥ ተነሥተውም ለልጆቻቸው ይነግራሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ዝማሬዬን በሌሊት አስታወስሁ፤ ከልቤም ጋራ ተጫወትሁ፤ መንፈሴም ተነቃቅቶ እንዲህ ሲል ጠየቀ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የዱሮውን ዘመን አሰብሁ፥ የጥንቱን ዓመታት አሰብሁ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሌሊቱን የማነጋው በጥልቅ ሐሳብ ነው፤ ሳሰላስል ሳለሁ ራሴን የምጠይቀው እንዲህ እያልኩ ነው፤ ምዕራፉን ተመልከት |