መዝሙር 77:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ለያዕቆብ ያቆመውን ምስክር፥ ለእስራኤልም የሠራውን ሕግ፥ ለአባቶቻችን ያዘዘውን ለልጆቻቸው ይነግሩ ዘንድ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የድሮውን ዘመን አሰብሁ፤ የጥንቶቹን ዓመታት አውጠነጠንሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ዐይኖቼ እንዲተጉ ያዝሃቸው፥ ስለተረበሽኩ አልተናገርሁም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ስላለፉት ቀኖች አስባለሁ፤ ጥንት ስለ ነበሩት ዓመቶችም አስታውሳለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |