መዝሙር 77:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በግብጽ ሀገርና በጣኔዎስ በረሃ በአባቶቻቸው ፊት የሠራውን ተአምራት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ሥራህን ሁሉ አሰላስላለሁ፤ ድንቅ ሥራህን ሁሉ አውጠነጥናለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የጌታን ሥራ አስታወስሁ፥ የቀደመውን ተኣምራትህን አስታወሳለሁና፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ሥራዎችህን በጥሞና አሰላስላለሁ፤ ለድርጊቶችህም ከፍ ያለ ግምት እሰጣለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |