መዝሙር 73:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ጠላቶችህ በበዓልህ መካከል ተመኩ፤ የማያውቁትንም ምልክት ምልክታቸው አደረጉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 አንዳች ጣር የለባቸውም፤ ሰውነታቸውም ጤናማና የተደላደለ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ለሞታቸው ስቃይ የለውምና፥ ሰውነታቸውም ጤናማ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እነርሱም ምንም ሕመም ስለሌለባቸው፥ ሰውነታቸው ጤናማና ወዛም ነው። ምዕራፉን ተመልከት |