መዝሙር 68:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እኔ ድሃና ቍስለኛ ነኝ፤ የፊቴ፥ መድኀኒት እግዚአብሔር ተቀበለኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 በኢየሩሳሌም ስላለው ቤተ መቅደስህ፣ ነገሥታት እጅ መንሻ ያመጡልሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 አቤቱ፥ ኃይልህን እዘዝ፥ አቤቱ፥ ለእኛ የሠራኸውን አጽናው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 በዚህ ዐይነት በኢየሩሳሌም ስላለው መቅደስህ ነገሥታት መባን ያመጡልሃል። ምዕራፉን ተመልከት |