መዝሙር 68:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ማዕዳቸው በፊታቸው ለወጥመድ፥ ለፍዳና ለዕንቅፋት ትሁንባቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ጌታ እንዲህ ይላል፤ “ከባሳን መልሼ አመጣቸዋለሁ፤ ከባሕርም ጥልቀት አውጥቼ አመጣቸዋለሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ነገር ግን እግዚአብሔር የጠላቶቹን ራስ፥ በበደል የሚሄድንም የጠጉሩን አናት ይቀጠቅጣል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ጌታ እንዲህ ይላል፤ “ጠላቶችህን ከባሳንና ከጥልቅ ባሕር መልሼ አመጣቸዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |